Month: July 2025

ሐምበርቾ ተራራን ባጠረ ጊዜ ውስጥ ለማልማት…

የሀምበርቾ 777 ደረጃዎችን ይዘቱንና ታሪካዊ ዳራውን በጠበቀ መልኩ ተጨማሪ ደረጃዎችን ለመስራትና የኢኮ ቱሪዝም ሥራዎችን የበለጠ በማልማት ተመራጭ የቱሪስት መዳራሻ ለማድረግ የተቋቋመ ኮሚቴ በተዘጋጀው እቅድ ላይ ተወያይቶ ወደ ሥራ መግባቱ ተገለፀ።…